Bini Leo Liverpool

Bini Leo Liverpool ይህ ፔጅ የተከፈተው የሊቨርፑል ፍቅር በልባቸው ለአደረባቸው እና ሲሸነፍም ሲያሸንፍም ሁሌም በፍቅር ለሚደግፉት እንቁ ደጋፊዎች ነው https://t.me/bini_liverpool

ፍሎ ምን አይነት ፓስ  ነው 🔥🔥🔥Bini Leo Liverpool
29/08/2026

ፍሎ ምን አይነት ፓስ ነው 🔥🔥🔥
Bini Leo Liverpool

አሌክሳንደር ኢሳክ፦"የአጥቂ ሥራው ይህ ነው። የመጀመሪያውን ጎል በማስቆጠሬ በውነት ደስተኛ ነኝ። ለዚህ የውድድር ዘመን ያቀድኳቸው ግቦች? በእርግጥ የሉም፣ እያንዳንዱ አጥቂ ጎል ማስቆጠር ይ...
29/08/2026

አሌክሳንደር ኢሳክ፦"የአጥቂ ሥራው ይህ ነው። የመጀመሪያውን ጎል በማስቆጠሬ በውነት ደስተኛ ነኝ።

ለዚህ የውድድር ዘመን ያቀድኳቸው ግቦች? በእርግጥ የሉም፣ እያንዳንዱ አጥቂ ጎል ማስቆጠር ይፈልጋል።"

Bini Leo Liverpool

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር !                  ⏰ ተጠናቀቀ        🔴 ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም ⚫️           ⚽️ኢሳክ       ⚽️ንዶይ   ...
29/08/2026

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር !

⏰ ተጠናቀቀ

🔴 ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም ⚫️
⚽️ኢሳክ ⚽️ንዶይ
⚽️ሙኖዝ ⚽️ጊብስ-ዋይት

🏟️ አንፊልድ

Bini Leo Liverpool

🚨| የኮዲ ጋክፖ የወደፊት ሁኔታ ከዛሬው ጨዋታ በኋላ ይወሰናል  ፣ ወሳኝ ውይይቶችም ይደረጋሉ።ማንቸስተር ሲቲ አሁንም ጋክፖን ለማስፈረም ጥረታቸውን ቀጥለዋል፤ ቶተንሃምም ከጁላይ ወር ጀምሮ ...
29/08/2026

🚨| የኮዲ ጋክፖ የወደፊት ሁኔታ ከዛሬው ጨዋታ በኋላ ይወሰናል ፣ ወሳኝ ውይይቶችም ይደረጋሉ።

ማንቸስተር ሲቲ አሁንም ጋክፖን ለማስፈረም ጥረታቸውን ቀጥለዋል፤ ቶተንሃምም ከጁላይ ወር ጀምሮ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል... ሊቨርፑል ግን ከፍተኛ ምትክ ተጫዋች ካገኙ ብቻ ለመሸጥ ፈቃደኞች ናቸው።

[ Fabrizio Romano ] 🥇

Bini Leo Liverpool

የክለባችን አሰላለፍ🔴08:30| ሊቨርፑል ከ ኖቲንገሃም ፎረስትBini Leo Liverpool
29/08/2026

የክለባችን አሰላለፍ🔴

08:30| ሊቨርፑል ከ ኖቲንገሃም ፎረስት

Bini Leo Liverpool

🚨 BREAKING 🚨ሊቨርፑል ለብራድሌይ ባርኮላ የህክምና ምርመራ ለእሁድ ቀጠሮ ይዞለታል። ከዚያም እስከ ሰኔ 2031 የሚቆይ የ5 ዓመት ውል ይፈራረማል።ሰነዶቹ ሐሙስ ተለዋውጠው ትናንት ጸድቀ...
29/08/2026

🚨 BREAKING 🚨

ሊቨርፑል ለብራድሌይ ባርኮላ የህክምና ምርመራ ለእሁድ ቀጠሮ ይዞለታል። ከዚያም እስከ ሰኔ 2031 የሚቆይ የ5 ዓመት ውል ይፈራረማል።

ሰነዶቹ ሐሙስ ተለዋውጠው ትናንት ጸድቀዋል። ባርኮላም ከመጓዙ በፊት ሰላም ለማለት ፈልጎ ነበር።

የመጨረሻው የዝውውር ክፍያ፦ £106 ሚሊዮን + £17 ሚሊዮን ቦነስ።

— Bini Leo Liverpool

29/08/2026

እንዴ እንዲህ ተብሎ ነበር መቸ ነው😂😂

29/08/2026

የጨዋታ ቀን

🚨🔴 ሊቨርፑል ብራድሊ ባርኮላን ከፓሪስ ሴንት ዠርማን ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት አጠናቋል!የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቹ በአንፊልድ የ5 ዓመት ውል ሊፈርም ነው። የሕክምና ምርመራውም በሚቀጥ...
29/08/2026

🚨🔴 ሊቨርፑል ብራድሊ ባርኮላን ከፓሪስ ሴንት ዠርማን ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት አጠናቋል!

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቹ በአንፊልድ የ5 ዓመት ውል ሊፈርም ነው።

የሕክምና ምርመራውም በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

🎖[ David Ornstein ]

Bini Leo Liverpool

ሀርቪ ኢሊዮት  ከቫሌንሲያ ጋርበግል ስምምነት ደርሷል ።አሁን በክለቦቹ መሀል ስምምነት ለማድረግ በድርድር ላይ ናቸው።[Fabrizio Romano] 🎖Bini Leo Liverpool
28/08/2026

ሀርቪ ኢሊዮት ከቫሌንሲያ ጋርበግል ስምምነት ደርሷል ።

አሁን በክለቦቹ መሀል ስምምነት ለማድረግ በድርድር ላይ ናቸው።

[Fabrizio Romano] 🎖

Bini Leo Liverpool

Address

Addis Ababa
00000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bini Leo Liverpool posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category