MAN CITY XTRA

MAN CITY XTRA ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C
ከፌስቡክ በተጨማሪ በቴሌግራም በሰፊው መረጃዎች እናደርሳችሁዋለን JOin ያድርጉት !

እነሆ በመጨረሻም ትእንቢቱም እውን ሆነ።🗣ተጨዋችች ጥቂትም ቢሆን እንኳ ከክለቡ የመውጣት ፍላጎት ካሳዩ ያለምንም ልመና መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ መርቆ ተጨዋቾችን የሚሸኘው አሰልጣኝ ፔ...
04/06/2026

እነሆ በመጨረሻም ትእንቢቱም እውን ሆነ።

🗣ተጨዋችች ጥቂትም ቢሆን እንኳ ከክለቡ የመውጣት ፍላጎት ካሳዩ ያለምንም ልመና መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ መርቆ ተጨዋቾችን የሚሸኘው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዶላ አንድን ተጨዋች ግን እኔ እስካለሁ ድረስ እርሱ በሲቲ ይቆያል፣የትም መሄድ አይችልም የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ።

ያ ተጨዋች ደግሞ ጋርዶላ ተጫወት ባለበት ቦታ ሁሉ ያለምንም ማቅማማት በብቃት የሚጫወት ፣ከእራስ ክብር እና ዝና በላይ ለቡድን ስኬት የሚጨነቅ ፣በእያንዳንዱ ጨዋታ ያለውን አቅም በሙሉ ሳይሰስት የሚሰጥ ታጋይ እና ደመ ሞቃቱ ፓርቹጋላዊው ኮከብ በርናልዶ ሲልቫ

በሰአቱ በባርሴሎና እና ፒ ኤስጂ አይነት ታላላቅ ክለቦች የሚፈለግ ቢሆንም እርሱ ግን ወጣነቱን በሙሉ ለሲቲ ሰውቶ ልክ ጋርዶላ እንደተናገረው ሁለቱም በተመሳሳይ ጊዜ ለቀቁ ትእንቢቱም እውን ሆነ።

ሁለት የማይተኩ ታላላቅ ባለምጡቅ አእምሮ ሰዎች 🔥

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

Happy birth day Sergio aguero 🥳
02/06/2026

Happy birth day Sergio aguero 🥳

What a time we have had together.”🩵
28/05/2026

What a time we have had together.”🩵

2025/26 PL TABLEShare➠ Share➠   CHOICE OF ALL!
25/05/2026

2025/26 PL TABLE

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

• Most Goal Scorers • Most Assist • Most Cleansheet 2025/26
25/05/2026

• Most Goal Scorers • Most Assist • Most Cleansheet 2025/26

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ተኛ ሳምንት ጨዋታ:             ⏰ FULL-TIME ማንቸስተር ሲቲ 1-2 አስቶን ቪላ   #ሴሜንዮ 22'      ዋትኪንስ 46',61'🏟 ኢትሃድ ስታዲ...
24/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ FULL-TIME

ማንቸስተር ሲቲ 1-2 አስቶን ቪላ
#ሴሜንዮ 22' ዋትኪንስ 46',61'

🏟 ኢትሃድ ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ተኛ ሳምንት ጨዋታ:             ⏰ እረፍት ማንቸስተር ሲቲ 1-0 አስቶን ቪላ   #ሴሜንዮ 22'🏟 ኢትሃድ ስታዲየም COME ON, CITY 🩵Share➠...
24/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ እረፍት

ማንቸስተር ሲቲ 1-0 አስቶን ቪላ
#ሴሜንዮ 22'

🏟 ኢትሃድ ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

One last dance 🩵
24/05/2026

One last dance 🩵

• GW37 PL TABLEShare➠ Share➠   CHOICE OF ALL!
21/05/2026

• GW37 PL TABLE

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

• GW37 PL TABLE • Most Goal Scorers • Most Assist • Most CleansheetShare➠ Share➠   CHOICE OF ALL!
21/05/2026

• GW37 PL TABLE • Most Goal Scorers • Most Assist • Most Cleansheet

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MAN CITY XTRA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category