Unofficial: MSN OR

Unofficial: MSN OR Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Unofficial: MSN OR, Abala.

11/10/2017

tnz all

23/02/2016

ነጌ ጧት 1:30 አብዓላ ከ ቴሩ እንዲሁም አሳይታ ከ ቢዱ ይፋለማሉ።
ከሰዓት ደግሞ 10:00 ሎግያ ከ ዳሊፋጌ
ጭፍራ ከ ኤሊደዓር ይጫወታሉ። ድል ለአብዓላ★★★★★★★★★★★★

22/02/2016

አብዓላ አዋሽ ከንቲባን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል። አሳይታ ከ አዳዓር 1–1 እስካሁን 74 ደቂቃ ላይ ናቸው ጨዋታው በዚሁ የሚያልቅ ይመስላል ስለዚህ አሸናፊ ብዱን በመለያ ምት የሚለይ ይሆናል። ውጤቱ ተከታትለን እናቀርብላቹሀለን መልካም ቆይታ።

22/02/2016
21/02/2016

ሰኞ ከጥዋቱ 1:30 አብዓላ vs አዋሽ ከንቲባ ይፋለማሉ። መልካም ዕድል ለአብዓላ ወረዳ!!!

21/02/2016

4ተኛው መላ የአፋር ጨዋታዎች ወደ 16 አላፊ ቡድን ታውቋል
1·አሳይታ
2·አፍዴራ
3·አብዓላ
4·አፋምቦ
5·ጭፍራ
6· አዋሽ ከንቲባ
7· አሚባራ
8·ዱብቲ
9· ሎግያ ሰመራ(ከንቲባ)
10·አዳዓር
11· ኩሪ
12· ሀዳሌዔላ
13 ·ቴሩ
14·ኤሊደዓር
15·ዳሊፋጌ
16·ቢዱ
መሆናቸውን ተረጋግጧል።ከ16ስቱ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ወደ ሩብ ፍፃሜ የሚቀላቀሉ ወረዳዎች ተለይተው ይታወቃሉ ስለዚህ ግምትዎን ማስቀመጥ ይችላሉ።መልካም ዕድል!!!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአብዓላና የአፋምቦ ጨዋታ በአብዓላ 1– 0 በፍፁም የበላይነት ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላቹህ የአብዓላ ህዝብና እግር ኳስ አፍቃርያን! ጎል ያገባው መሀመድ ሙሳ በቅ...
20/02/2016

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአብዓላና የአፋምቦ ጨዋታ በአብዓላ 1– 0 በፍፁም የበላይነት ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላቹህ የአብዓላ ህዝብና እግር ኳስ አፍቃርያን! ጎል ያገባው መሀመድ ሙሳ በቅጣት ምት ከመሀል ሜዳ። proud of zone 2 viva Aba'ala♥★★★
በተጨማሪም ከምድቡ በ 9 ነጥብና በ10 ጎል በአንደኝነት አጠናቋል።
ድል ለአብዓላ ልኡካን ቡድን!!!

20/02/2016

በ አፋር ክልል 4ተኛው የመላ አፋር ጨዋታ በአሳይታ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል ዛሬ ማለትም ማለፋቸውን ያረጋገጡት በአብዓላና በአፋምቦ የሚደረገው ጨዋታ በአሳይታ ህዝብ ከፍተኛ ተጠባቂነት አግኝቷል። መልካም ዕድል viva Aba'ala

Address

Abala

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unofficial: MSN OR posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share