Arsenal video Ethiopia

Arsenal video Ethiopia Arsenal Ethiopia videos and news like.....

ስንት እንጠብቅ?
03/18/2026

ስንት እንጠብቅ?

በኤክስፔክቴሽን ራይስ ለባላንዶር ቅድመ ግምት አግኝቷል
03/18/2026

በኤክስፔክቴሽን ራይስ ለባላንዶር ቅድመ ግምት አግኝቷል

ይሄ ልጅ ባላንዶር አይገባውም ነው የምትሉኝ?
03/18/2026

ይሄ ልጅ ባላንዶር አይገባውም ነው የምትሉኝ?

“ አርቴታ ሁነኛ ዘዴ መዘየድ ነበረበት “ ጄሚ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ሊጉን ለማሸነፍ የሄደበትን መንገድ አድንቋል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እ...
03/17/2026

“ አርቴታ ሁነኛ ዘዴ መዘየድ ነበረበት “ ጄሚ ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ሊጉን ለማሸነፍ የሄደበትን መንገድ አድንቋል።

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እና የርገን ክሎፕ በከፍተኛ በጀት ለሊጉ ሲፎካከሩ እንደነበረ ጄሚ ካራጋር አስታውሷል።

“ ታዲያ አርቴታ በአነስተኛ በጀት እና የደሞዝ ስርዓት እንዴት ፔፕ ጋርዲዮላ እና የርገን ክሎፕን መብለጥ ይችላል ? “ ሲል ጄሚ ካራጋር ጠይቋል።

አክሎም “ በዚህ ምክንያት አርቴታ ሌላ መንገድ መፈለግ ነበረበት አድርጎታል “ ሲል አድናቆቱን ገልጿል።

“ አርሰናል ዋንጫውን ካሸነፈ ደጋፊዎች በቆመ ኳስ ነው ያሸነፈው ብለው ለአስር አመታት ያስታውሱታል ? “ ሲል ጄሚ ካራጋር ጠይቋል።

“ ስለ አጨዋወቱ ዋንጫውን ካሸነፍን በኋላ ቁጭ ብለን እንነጋገራለን “ ቴሪ ሄንሪ የፈረንሳዊው የቀድሞ ተጨዋች ቴሪ ሄንሪ የአርሰናል አጨዋወት ምንም ቢሆን ግድ እንደማይሰጠው ተናግሯል። ስለ ...
03/17/2026

“ ስለ አጨዋወቱ ዋንጫውን ካሸነፍን በኋላ ቁጭ ብለን እንነጋገራለን “ ቴሪ ሄንሪ

የፈረንሳዊው የቀድሞ ተጨዋች ቴሪ ሄንሪ የአርሰናል አጨዋወት ምንም ቢሆን ግድ እንደማይሰጠው ተናግሯል።

ስለ አርሰናል አጨዋወት ሀሳቡን የተጠየቀው ቴሪ ሄንሪ “ እኔ የምፈልገው ከ 22 አመታት በኋላ ሊጉን ማሸነፍ ብቻ ነው “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

ሄንሪ አያይዞም “ ሊጉን ካሸነፍን በኋላ ስለ አጨዋወቱ ቁጭ ብለን መነጋገር እንችላለን “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

እቺን የህክምና ማስረጃ ሰሞኑን ጠብቁ የመግደል ሙከራ በሚል😁😁 ልጁ መቼም አይፋታንም
03/15/2026

እቺን የህክምና ማስረጃ ሰሞኑን ጠብቁ የመግደል ሙከራ በሚል😁😁 ልጁ መቼም አይፋታንም

አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ😂😂😂😂
03/15/2026

አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ😂😂😂😂

ድንቄም የስፖርት ጋዜጠኛ😂 ይሄም አላዛርም መንሱርም ጋዜጠኛ በሚል ስም ነው አ የሚጠሩት
03/15/2026

ድንቄም የስፖርት ጋዜጠኛ😂 ይሄም አላዛርም መንሱርም ጋዜጠኛ በሚል ስም ነው አ የሚጠሩት

“ ለዋንጫው 🏆 እስከመጨረሻ እንፋለማለን “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር እስከመጨረሻው እንደሚፋለሙ ገልጸዋል። “ አንድ ቀሪ ጨዋታ አለን...
03/15/2026

“ ለዋንጫው 🏆 እስከመጨረሻ እንፋለማለን “ ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር እስከመጨረሻው እንደሚፋለሙ ገልጸዋል።

“ አንድ ቀሪ ጨዋታ አለን “ ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ከአርሰናል ጋርም በሜዳችን ጨዋታ አለን ስለዚህ እስከመጨረሻው መፋለም አለብን " ብለዋል።

ሆኖም ግን አርሰናል ላይ መድረስ የማንችል ከሆነ “ እንኳን ደስ አላችሁ እንላቸዋለን “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

ጨዋታውን ስለተመለከቱበት ቦታ የተጠየቁት ጋርዲዮላ “ ጥሩ ነገር ነው ወድጄዋለሁ ፤ ወደዛ ቦታ ተመልሼ ለመሄድ ተጨማሪ ቢጫ ለማየት እሞክራለሁ "ብለዋል።

“ ዶውማን ድንቅ ልጅ ነው ፍርሀት የለበትም “ ዮኬሬሽ የመድፈኞቹን ቀዳሚ ግብ ያስቆጠረው ቪክቶር ዮኬሬሽ ማክስ ዶውማን ባሳየው እንቅስቃሴ መደነቁን ገልጿል። “ ዶውማን አስደናቂ ተጨዋች ነው...
03/15/2026

“ ዶውማን ድንቅ ልጅ ነው ፍርሀት የለበትም “ ዮኬሬሽ

የመድፈኞቹን ቀዳሚ ግብ ያስቆጠረው ቪክቶር ዮኬሬሽ ማክስ ዶውማን ባሳየው እንቅስቃሴ መደነቁን ገልጿል።

“ ዶውማን አስደናቂ ተጨዋች ነው “ ያለው ዮኬሬሽ “ በተረጋጋ መልኩ ያለ ፍርሀት ነው የሚጫወተው “ ሲል አድናቆቱን ገልጿል።

አክሎም " እሱ ሁልጊዜም ኳስ ሲደርሰው ትክክለኛውን ውሳኔ ነው የሚወስነው ለእሱ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ብሏል።

“ ዛሬ ማሸነፍ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እናውቃለን ፤ በቡድኑ ውስጥ ትክክለኛ አስተሳሰብ እና እምነት ይዘህ ከገባህ ማንኛውንም ነገር ማሳካት ትችላለህ።" ዮኬሬሽ

“ ዶውማን የሚያደርገው ነገር ተፈጥሯዊ አይደለም “ አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ማክስ ዶውማን ሜዳ ላይ ያሻውን እንዲያደርግ ፍቃድ ሰጥተው እንዳስገቡት ገልጸዋል። “ ማክስ ዶው...
03/15/2026

“ ዶውማን የሚያደርገው ነገር ተፈጥሯዊ አይደለም “ አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ማክስ ዶውማን ሜዳ ላይ ያሻውን እንዲያደርግ ፍቃድ ሰጥተው እንዳስገቡት ገልጸዋል።

“ ማክስ ዶውማን እያደረገ ያለው ነገር ተፈጥሯዊ አይደለም “ ያሉት አርቴታ አስቸጋሪ ጊዜ አያስፈራውም ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ለዶውማን ገብተህ የፈለከውን ነገር አድርግ እና ድሉን አምጣ ብዬ ነግሬ ነው ያስገባሁት "ብለዋልቸ

“ ጨዋታው ማንም ባልጠበቀው መልኩ ተጠናቋል ፤ ኤምሬትስ ላይ ካሳለፍኳቸው አስደሳች ቅፅበቶች አንዱ ነው “ ሚኬል አርቴታ

“ አርሰናል ሻምፒየንስ ሊግ ያሸንፋል ” ጄሚ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር አርሰናል በሻምፒዮንስ ሊጉ ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ ገምቷል። በተንታኝነት እያገለገሉ የሚገኙት የቀ...
03/11/2026

“ አርሰናል ሻምፒየንስ ሊግ ያሸንፋል ” ጄሚ ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር አርሰናል በሻምፒዮንስ ሊጉ ጥሩ ጊዜ እንደሚያሳልፍ ገምቷል።

በተንታኝነት እያገለገሉ የሚገኙት የቀድሞ ተጨዋቾች ጄሚ ካራጋር እና ሚካ ሪቻርድስ ግምታቸውን ሲያስቀምጡ “ አርሰናል ለፍፃሜ ይደርሳል “ ብለዋል።

ጄሚ ካራጋር በፍፃሜው ጨዋታ አርሰናል አሸንፎ “ ሻምፒዮን ይሆናል “ ሲል ገምቷል።

በሌላ በኩል ጄሚ ካራጋር ሊቨርፑል ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋል የሚል ምንም ተስፋ የለኝም ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

Address

115 2 Avenue Sw, Calgary Trail
North, AB
T2P3C6

Telephone

939885645

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal video Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category