የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans

የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans ላይክ በማድረግ ስለ man utd አዳዲስ ዜናወችን ያገኛሉ
¥pres[LIKE]&ENJOY our daily sport news
~ transfer news
~injury news
~match news
~match score and other news

ይህንን ፔጅ ላይክ በማድረግ ስለስለman unitedunited ትኩስ ትኩስ መረጃወችን ያግኙ

comment
05/06/2026

comment

ከተመሰረቱ እስካሁን የእውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የሌላቸው ቡድኖችቅዱስ ጊዮርጊስደደቢትወላይታ ዲቻአርሰናል😜
04/06/2026

ከተመሰረቱ እስካሁን የእውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የሌላቸው ቡድኖች

ቅዱስ ጊዮርጊስ
ደደቢት
ወላይታ ዲቻ
አርሰናል😜

አርሰናል በታሪካቸው ምንም የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የላቸውም2 ፍጻሜ ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል 😜😜😜
30/05/2026

አርሰናል በታሪካቸው ምንም የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የላቸውም

2 ፍጻሜ ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል 😜😜😜

ለሰዉ ልጆች ሰላም💪💪💪
30/05/2026

ለሰዉ ልጆች ሰላም💪💪💪

ጌታን እራሱ ነዉ
30/05/2026

ጌታን እራሱ ነዉ

30/05/2026

አልሃምዱሊላህ 🏆🏆🏆

ኧረ የምን ዝምታ ነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ቤተሰብ ዛሬ እኮ የዋንጫ ጨዋታ ቀን ነዉ 🔥🔥🖤🖤🖤🖤
30/05/2026

ኧረ የምን ዝምታ ነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ቤተሰብ ዛሬ እኮ የዋንጫ ጨዋታ ቀን ነዉ 🔥🔥🖤🖤🖤🖤

ኧረ የምን ዝምታ ነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ቤተሰብ ዛሬ እኮ የዋንጫ ጨዋታ ቀን ነዉ 🔥🔥🖤🖤🖤🖤
30/05/2026

ኧረ የምን ዝምታ ነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ቤተሰብ ዛሬ እኮ የዋንጫ ጨዋታ ቀን ነዉ 🔥🔥🖤🖤🖤🖤

🤔 የቀይ ሰይጣኖቹ ቤተሰቦች፣ ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ቀድሞው አስፈሪ ብቃቱ ተመልሶ ለዩናይትድ ቢጫወት ምን ያህሎቻችሁ ደስተኛ ናችሁ? ባጭሩ መልሳችሁን ከነምክንያታችሁ በኮመንት አስፍሩልን፦1️...
30/05/2026

🤔 የቀይ ሰይጣኖቹ ቤተሰቦች፣ ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ቀድሞው አስፈሪ ብቃቱ ተመልሶ ለዩናይትድ ቢጫወት ምን ያህሎቻችሁ ደስተኛ ናችሁ?

ባጭሩ መልሳችሁን ከነምክንያታችሁ በኮመንት አስፍሩልን፦

1️⃣ 👍 ደስተኛ ነኝ (የክለቡ አካዳሚ ውጤት ስለሆነና ቀኑን ሲጠብቅ ማንም የማይቀድመው ገዳይ አጥቂ ስለሆነ!)
2️⃣ 👎 አልደግፈውም (በከፍተኛ ዋጋ ተሽጦ ክለቡ ለሌሎች አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሚያ በጀት ቢጠቅመው ይሻላል!)

የእናንተ ምርጫ የትኛው ነው? ምክንያታችሁን አሁኑኑ በኮመንት ያጋሩን! 👇

#𝙂𝙂𝙈𝙐

𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ግዙፉ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ አዲሱን የሊግ ቁጥሩን ተረክቧል! ​በክለባችን ቤት ውስጥ በከፍተኛ ብቃቱ ደምቆ እየታየ የሚገኘው ግዙፍ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ከሚቀጥለው የውድድር...
28/05/2026

𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ግዙፉ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ አዲሱን የሊግ ቁጥሩን ተረክቧል!
​በክለባችን ቤት ውስጥ በከፍተኛ ብቃቱ ደምቆ እየታየ የሚገኘው ግዙፍ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ከሚቀጥለው የውድድር ዓመት ጀምሮ የክለቡን ታሪካዊ 9 ቁጥር ማሊያ ለብሶ ለመጫወት በይፋ መረጋገጡ ተሰምቷል!

#ማንችስተር

Address

Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans:

Shortcuts

Share

Category