Bukayo Saka 07 fan ኢትዮጵያ

Bukayo Saka 07 fan ኢትዮጵያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bukayo Saka 07 fan ኢትዮጵያ, Sport & recreation, Dubai.

🇪🇸 Zubimendi vs Athletic Bilbao:1 assist 94% pass accuracy 2 key passes 🥇100% accurate crosses 5/6 accurate long balls1 ...
10/08/2025

🇪🇸 Zubimendi vs Athletic Bilbao:

1 assist
94% pass accuracy
2 key passes 🥇
100% accurate crosses
5/6 accurate long balls
1 interception
2 recoveries
5 duels won
4 tackles won 🥇
⭐️ 8.2 match rating

WHAT A PLAYER! 🪄

የአትሌቲክ ቢልባኦው አሰልጣኝ ኤርኔስቶ ቫልቬርዴ ስለ አርሰናል "በዚህ የቅድመ ውድድር ዘመን የተጫወትነው በጣም ከባዱ ጨዋታ ነበር:: ከዚህ ቀደም ይህን ከፍተኛ ደረጃ እናያለን ብዬ አላሰብኩ...
10/08/2025

የአትሌቲክ ቢልባኦው አሰልጣኝ ኤርኔስቶ ቫልቬርዴ ስለ አርሰናል

"በዚህ የቅድመ ውድድር ዘመን የተጫወትነው በጣም ከባዱ ጨዋታ ነበር:: ከዚህ ቀደም ይህን ከፍተኛ ደረጃ እናያለን ብዬ አላሰብኩም ነበር ነገር ግን በቀላሉ ዛሬ ድንቅ ነበሩ:: ሊቨርፑልም ከባድ ነበር ነገር ግን ይህ ሌላ ደረጃ ነው።"

28/01/2025

#አጫጭር የዝውውር ጭምጭምታ ወሬዎች

ጄርሚ ዶኩ ከተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች ጋር ስሙ ተያይዞ እየወጣ መሆኑ ተገለጸ።

ባርሴሎናን ጨምሮ በርካታ ክለቦች የማንችስትር ሲቲውን ኮከብ የዝውውር ራዳራቸው ውስጥ ማስገባታቸው ዲያሪዮ ስፖርት የተሰኘው የወሬ ምንጭ አስታውቋል።

የማንችስትር ዩናይትዱ አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ከባርሴሎና የሚቀረበውን ጥያቄ ለመስማት እየተጠባበቀ መሆኑ ተነግሯል።

የ27 አመቱ ተጫዋች ኤሲ ሚላንን ጨምሮ ከተለያዩ አውሮፓ እና ሜጀር ሊግ ሶከር ክለቦች ጥያቄ እንደቀረበለት ሲገለጽ መቆየቱ ይታወቃል።

አስቶን ቪላ ፖርቱጋላዊውን የቼልሲ አጥቂ ጆአኦ ፊሊክስ ፊርማ ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።

የተጫዋቹ ወኪል ሆርጌ ሜንዴዝ በያዝነው የውድድር ዘመን በምዕራብ ለንደኑ ክለብ በሁሉም መድረክ ውድድሮች ዘጠኝ ጨዋታ ብቻ ያደረገውን ደንበኛው ወደ ሌላ ክለብ ለማሻገር እየሰራ መሆኑ ተነግሯል።

ባየር ሌቨርኩሰን የአስቶን ቪላውን የአጥቂ አማካይ ኢሊያኖ ቡዌንዴያ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል።

የ28 አመቱ ተጫዋች በመነሻ የውሰት ውል እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በሚቆይ ውል እንደሚቀላቀልም ታውቋል።

እርግጠኛ ሆኜ እናገራለው አርሰናል በዚህ ወር አንድ የፊት መሥመር ተጫዋች አልያም የክንፍ መሥመር አጥቂ ተጫዋች ያሥፈርማል ጥያቄው አሁን የትኛው ተጫዋች ነው በዚህ ወር የአርሰናል ተጫዋች የ...
03/01/2025

እርግጠኛ ሆኜ እናገራለው አርሰናል በዚህ ወር አንድ የፊት መሥመር ተጫዋች አልያም የክንፍ መሥመር አጥቂ ተጫዋች ያሥፈርማል ጥያቄው አሁን የትኛው ተጫዋች ነው በዚህ ወር የአርሰናል ተጫዋች የሚሆነው ነው ?

🇬🇭 Mohamed Kudus
🇨🇲 Bryan Mbuemo
🇪🇸 Nico Williams
🇧🇷 Matheus Cunha

የእኔ ምርጫ ቢገኝ ኒኮ ዊልያምስ የእናንተስ…👇🏼

15/10/2024
15/10/2024

saka ምርጥ ጎል

Address

Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bukayo Saka 07 fan ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share